ለወገኔ
ዋ! ስሉ
አእወፋት
ለወገናቸዉ ሞት
ስጮሁ ስጣሩ በተጎዳ ስሜት
እኔስ ምን ተሰማኝ ለወገኖቼ ሞት??
እምነቴን ባልኩኝ
ሌላ ስም ሰጥቶኝ
የኔን ወስዶ በራሱ ልያጠምቀኝ
ይሞክራል ይጥራል ግና ልቤን አያገኛኝ.
ስባዝን ስታግት ስጥር
እኔን ስያማርር
እኔም እምቢ አልኩኝ ወድቄ አላህ ሥር!!
ያ አላህ ! አንተን ብቻ እለምናለሁ
ሙስልም ኔኝ ስላልኩኝ አሻባሪ እባላለሁ!!