Tuesday, May 8, 2012





        አረ መቼ ይሆን?


በራሴ ማንነት                          ለራሴ ነጸነት
ሆኜ ለራሴ ኩራት
ለተተኪዬ መብራት
ሰልንገላታ በጨከኝ ሥርዓት
ሰልሆን የጥይት 'ራት
ደሜ ስጋዬ ላይ ሰይንሸረተት
ስጋዬ ከአጥንቴ ሰይላቀቅ
አረ መቼ ይሆን የምኖረዉ በህይወት
ያለ ምንም መሰቀየት?????

No comments:

Post a Comment